Who We Are?

Our Mission/ ተልዕኮ

Expanding the kingdom of God in association with the International ECS Ministries by providing contextual understanding of theological and Biblical studies for Church Teachers, Evangelists, Pastors, Leaders, Missionaries and other servant ministries for reaching nations, nationalities and people groups.

ከዓለም አቀፉ የኤማሁስ አገልግሎት ክፍል ጋር በጽኑ በመተባበር አውዳዊና ደረጃውን የጠበቀ የነገረ መለኮት ትምህርት በመስጠት ለአገር፣ አህጉርና ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አስተማሪዎችን፣ ወንጌላውያንን፣ ሚሲዮናውያንንና ሌሎች አገልጋዮችንና መሪዎችን በማሰልጠን የክርስቶስን ዘላለማዊ ተልዕኮ ማስፈጸም ነው፡፡

VISION/ ራዕይ

Seeing adequately trained graduates successfully accomplishing the Great Commission of Christ within the national and international church besides assisting others to do the same.

ለአገር፤ለአህጉርና እንዲሁም ለዓለም አቀፍ አብያተ ክርስቲያናት ብቁና ፍሬያማ የሰለጠነ የሰው ኃይል በማዘጋጀት ምሩቃን የክርስቶስን ታላቁን ተልዕኮ ሲፈጽሙና በአገልግሎታቸውም ሲያስፈጽሙ ለማየት፡፡

GOAL/ ዓላማ

Preparing Christ-like servants who do not have access for formal educational institutions: to equip with Biblical knowledge, Christian maturity, ministry skills & general knowledge in their own local setting.